ባሕር ዳር:መጋቢት 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አፍሪካ ከድህነት ለመውጣት ስር ነቀል ለውጥ ያስፈልጋታል ሲሉ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ተጠባባቂ ዋና ጸሀፊ አንቶኒዮ ፔድሮ ተናገሩ። 55ኛው የተባበሩት መንግሥታት የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን የፍይናንስ፣ ፕላኒንግና ምጣኔ ሀብት ልማት የሚኒስትሮች ጉባኤ የሙያተኞች ኮሚቴ ዛሬ በአዲስ አበባ መካሔድ ጀምሯል። በጉባኤው በክፈቻ ላይ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ተጠባባቂ […]
Source: Link to the Post