አፍሪካ ውስጥ በትምህርት ዘርፉ ብዙ መሠራት እንዳለበት ዩኔስኮ አሳሰበ፡፡

ባሕር ዳር: የካቲት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአፍሪካ የትምህርት ተደራሽነት እና ጥራትን ለማረጋገጥ የሚደረጉ ድጋፎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የትምህርት፣ የሳይንስ እና የባሕል ተቋም (ዩኔስኮ) ገለጸ። የመንግሥታቱ ድርጅት መረጃ እንደሚያሳየው በአፍሪካ በተለይም ከሰሀራ በታች በሚገኘው የአህጉሪቱ ቀጣና በዓለም የትምህርት ተደራሽነት ካልተረጋገጠበት አካባቢ ቀዳሚ ነው። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የትምህርት፣ የሳይንስና የባሕል ተቋም (ዩኔስኮ) የትምህርት ረዳት ዳይሬክተር ጄኔራል […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply