አፍሪ ረን ጉባኤ የናይል ተፋሰስ የትብብር ማዕቀፍን ለማጠናከር ጠቃሚ ነው ሲሉ የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ጃፋር በድሩ ገለጹ።

አዲስ አበባ: ሰኔ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ሦስተኛው ምክንያታዊ የዓባይ ውኃ አጠቃቀም እና ቀጣናዊ ትብብር (አፍሪ ረን) ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሔድ ጀምሯል። ጉባኤው የሚካሔደው “የጋራ ሃብትን በአግባቡ በመጠቀም የጋራ ብልጽግና ለተሻለ ነጋችን እንዲኾን ቀጣናዊ ትብብር እና ትስስር ለምክንያታዊ እና ፍትሐዊ የዓባይ (ናይል) ውኃ አጠቃቀም” በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተካሄደ ያለው። የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እንዲሁም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply