አፍሪ ኤግዚም ባንክ ለኢትዮጵያ ባንኮች ግማሽ ቢሊዮን ዶላር ብድር ሊሰጥ ነው

የአፍሪካ ኢምፖርት-ኤክስፖርት ባንክ (አፍሪ ኤግዚም ባንክ) ለኢትዮጵያ ባንኮች ግማሽ ቢሊየን ዶላር ብድር ለማቅረብ ማጽደቁን ይፋ አደረገ። የአፍሪካ ኢምፖርት-ኤክስፖርት ባንክ (አፍሪ ኤግዚም ባንክ) ለአህገራዊ ንግድ ትስስርና ልማት የማጎልበት ዓላማ በማንገብ በአውሮፓዊያኑ 1993 በግብጽ – ካይሮ የተቋቋመ የፋይናንስ ተቋም ነው። ኢትዮጵያ መስራችና…

Source: Link to the Post

Leave a Reply