አፕል የደንበኞቹን ፎቶ አይቶ በሕፃናት ላይ ወሲባዊ ብዝበዛ የሚያደርሱትን ሊለይ ነው

አፕል በሕፃናት ላይ ወሲባዊ ብዝበዛ የሚያደርሱ ደንበኞቹን በአይፎን ስልካቸው አማካይነት መለየት የሚያስችል ቴክኖሎጂ ይፋ አደረገ። ደንበኞች ፎቷቸውን አይክላውድ ወደተሰኘው ቤተ መዘክር ከመላካቸው በፊት ቴክኖሎጂው ሕፃናት ላይ ወሲባዊ ብዝበዛ ተፈፅሞ ከሆነ እንደሚያጣራ ነው የተገለፀው። ቴክኖሎጂው ይህን መሰል ምስል ካገኘ በሰዎች እንዲጣራ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply