ኢላን ኦማር የዩናይትድ ስቴትስ እና አፍሪካ የትብብር ቡድን አቋቋሙ

https://gdb.voanews.com/01000000-0aff-0242-4b7e-08db5250addf_tv_w800_h450.jpg

የሜኒሶታ ክፍለ ግዛት የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት አባል ኢላን ኦማር፣ የዩናይትድ ስቴትስንና የአፍሪካን ትብብር ለማጠናከር የሚያስችሉ ሥራዎችን የሚሠራ ቡድን ይፋ አደረጉ።

የምክር ቤት አባሏ፣ ከሌሎች በርካታ የምክር ቤት አባላት ጋራ በመኾን፣ ቡድኑን ለማቋቋም የተነሡበትን ምክንያት እና ዓላማቸውን ይፋ በአደረጉበት በዚኽ ሥነ ሥርዐት፣ ልዩ ልዩ ተወካዮችም ተሳትፈዋል።

/ሙሉውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/

Source: Link to the Post

Leave a Reply