ኢማኑኤል ማክሮን ለሁለተኛ ጊዜ የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ሆነው ተመረጡ

ማክሮን ተቀናቃኛቸውን ማሪን ለ ፐን በ58.2 በመቶ ለ 41.8 በመቶ በሆነ ውጤት ማሸነፋቸው ተነግሯል

Source: Link to the Post

Leave a Reply