ኢራን በእስራኤል ጥቃት ከፈተችእስራኤልን እበቀላለሁ በሚል ስትዝት የሰነበተችው ኢራን መጠነ ሰፊ የሚሳኤልና የሮኬት ጥቃት መክፈቷ ተሰሞቷል።ከ ሁለት መቶ በላ ድርኖችና ሚሳኤሎችን ማክሸፉንም…

https://cdn4.cdn-telegram.org/file/uLUhkgoZkRRXE822Mgj22Y21wlZ2UlekojY0mNvKGkV9v_FutOHxm8IqzXt7oS2g7w_cMjUVtLyeDs6g4qe85lmHoH38hAWDZ_ceHxGeMtL73HytvIrLm-CSGnwj_RpfJ1NYpCtbWenooO8TpCloYYB5dklJbF742toPPNGTQIPmM5iItPuqekJbaiLU2A90g74GWGq6hTnS6MZ--4HVs86OrBCqcfolbLHl7YdPoZbk2ly8onKeu3ujgKjRqDwW3HBPeN_iszwPg1rppdpLDPLpEa6v_ps-jzkPXw8bQInezKYPI5GodMj4HZ1y4tRqCvOyDiHjeL1IqTNNRsAIAQ.jpg

ኢራን በእስራኤል ጥቃት ከፈተች

እስራኤልን እበቀላለሁ በሚል ስትዝት የሰነበተችው ኢራን መጠነ ሰፊ የሚሳኤልና የሮኬት ጥቃት መክፈቷ ተሰሞቷል።

ከ ሁለት መቶ በላ ድርኖችና ሚሳኤሎችን ማክሸፉንም የእስራኤል ጦር አስታውቋል ።

ከኢራን የተተኮሱት ሚሳኤሎች እንዲከሽፉ አሜሪካና እንግሊዝ መተባባራቸው ተነግሯል ።

በመላ እስራኤል የ ሳይረን ድምፅ እየተሰማ ስለመሆኑም እየሩሳሌም ፖስት ዘግቧል።

ኢራን ለእስራኤል የሚያግዙ ሀገራት ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ አስጠንቅቃለች።

አባቱ መረቀ

ሚያዚያ 6 2016

Source: Link to the Post

Leave a Reply