ኢራን ከአለም አቀፉ የአቶሚክ ኢነርጅ ኤጀንሲ ጋር በጋራ ለመስራት ዝግጁ መሆኗን አስታወቀች፡፡ የኢራን የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ ናስር ካናኒ ቴህራን ከአለም አቀፉ የአቶሚክ ሃይል…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/IvUpWCZqC-votMytwgC6nJ5ykItNUFp9xydX8SO-e8bm1pI7XbTmV7gWBMks9jdLwbq4dLLzq4s1O8tqilFDLzn53HNH40m5zPCu8HcHNKmxtuZMPnVkw2SLcwWOBiY4RHkSb-WKZ-oBsJlfHfu-A4CI0MNAKGLx-YnrgtCqHFw-tXcvvNmItpKH-_N8cWcAa2V5Rvfxaf_gDrLi1Pt2GJy4t8TD0JWkbSVcD8ueqcTVsOnHKUHdQ8WeIv5FBPpcsAosT1PmbwOJh9QxispIkZG7web_15C2v9LQAKz2GEnrC7s2iXu8JoohTTKndqB2FBZlzKZ6kQBgCJqNXvH4dw.jpg

ኢራን ከአለም አቀፉ የአቶሚክ ኢነርጅ ኤጀንሲ ጋር በጋራ ለመስራት ዝግጁ መሆኗን አስታወቀች፡፡

የኢራን የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ ናስር ካናኒ ቴህራን ከአለም አቀፉ የአቶሚክ ሃይል ኤጀንሲ ጋር አብራ ለመስራት ዝግጁ መሆኗን አስታወቀዋል፡፡

ካናኒ ኢራን ከአለማቀፉ የአቶሚክ ሃይል ኤጀንሲ ጋር ያላትን ሃላፊነት በአግባቡ እንደምትወጣም ተናግረዋል፡፡

ሚኒስተሩ አክለዉም አሜሪካ የአጋማሽ ዘመን ምርጫ እስኪጠናቀቅ ድረስ ስምምነቱን ለሌላ ጊዜ ማስተላለፍን በተመለከተ ቴህራን ምንም ጥያቄ አልደረሳትም ማለታቸዉን ሲጂቲኤን ዘግቧል፡፡

በቤዛዊት አራጌ

መስከረም 02 ቀን 2014 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply