ኢሰመኮ ስለሚታሰሩ ሰዎች ማስረጃ ማሰባሰብ አለመቻሉ እንዳሳሰበው ገለፀ

https://gdb.voanews.com/F68E0183-3177-41E3-B5FC-A94981BFAADB_cx0_cy21_cw0_w800_h450.jpg

ከአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጁ ጋር በተያያዘ በቁጥጥር ስር የዋሉ ሰዎችን ሁኔታ ለመከታተል የሚያስል መረጃ ማሰባሰብ አለመቻሉ ክፉኛ እንዳሳሰበው የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን/ኢሰመኮ/ ገለፀ።

ከዐዋጁ በተገናኘ የተካሄዱ እስሮችና የታሳሪዎች ሁኔታ አፋጣኝ ትኩረት የሚሻ እንደሆነም አስታወቀ።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

 

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply