ኢሰመኮ በምዕራብ ወለጋ በሲቪል ሰዎች ላይ “ከፍተኛ ጉዳት” መድረሱን አስታወቀ።የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮማሽን(ኢሰመኮ) ዛሬ ባወጣው መግለጫ በትናንትናው እለት በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ወለ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/FOhovshwxpwr1PDDz96G5C2Y0dfJvo5KFCsDHQ-fLlYrEsl5JZvPqSY1LeUc5iZxkLnIRgC3I2x3HLzWyMBqB-QXp3liMj7-iyovMYLr8XZXG9dYahFgadLWyt4YopahE3OOm3jOa6i8meL2cLBfAO9F0MEFhXCKp1MuWsxDZ9vTqL2RNy_GIaPVhdFc0Aaz5EK5E4nPdffG3i8FtwP7vasA_zvtKMQs3t3atS6OYkCHAUFKhUqunf0JRre_n8N6s9ZGx_WNQBMdqKCFfDHMI5Rw5MH8TY-7qV1od1AhLz1HGX8i8RJD6o12fEiPRhnS7MAdPcZob3kyaFWknSfi5w.jpg

ኢሰመኮ በምዕራብ ወለጋ በሲቪል ሰዎች ላይ “ከፍተኛ ጉዳት” መድረሱን አስታወቀ።

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮማሽን(ኢሰመኮ) ዛሬ ባወጣው መግለጫ በትናንትናው እለት በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ወለጋ ዞን ግምቢ ወረዳ በመግስት እና መንግስት በሽብር በፈረጀው የሸኔ ታጣቂ ቡድን መካከል ከነበረውን ውጊያ ጋር በተያያዘ ሰላማዊ ሰዎች ተገድለዋል ብሏል።

ታጣቂ ቡድኑ በአካባቢው በሚኖሩ ሲቪል ሰዎች ላይ የህይወት፣ የአካል እና የንብረት ጉዳት ማድረሱን የገለጸው ኢሰመኮ የጸጥታ ሰጋት በመኖሩ ነዋሪዎቹ አሁንም ድጋፍ እየጠየቁ ነው ብሏል።

የኢሰመኮ ዋና ኮሚሽነር ዶ/ር ዳንኤ በቀለ”መንግሥት በሲቪል ሰዎች ላይ ተጨማሪ ጥቃት እንዳይፈጸም አስፈላጊ የሆኑ የመከላከል እርምጃዎችን እንዲወስድ”እና ለችግሩ ዘለቂ መፍትሄ ኦንዲሰጥ አሳስበዋል።ኢሰመኮ በተለያዩ አካባቢዎች በመንግስት እና በታጠቁ ኃይሎች በሲቪል ሰዎች ላይ እየደረሰ ያለዉን ጥቃት እየተከታተልኩት ነው ብሏል።

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን

ሰኔ 12 ቀን 2014 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply