ኢሰመኮ ወደ ማይካድራ የምርመራ ቡድን መላኩን አስታወቀ – BBC News አማርኛ

ኢሰመኮ ወደ ማይካድራ የምርመራ ቡድን መላኩን አስታወቀ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/B9C4/production/_115365574_0ad605e1-7b5f-4599-a320-1d9fd6dfb6e6.png

ኮሚሽኑ ባወጠው በትናንትናው ዕለት በትግራይ ክልል እተካሄደ ስላለው ጦርነት እና የሰብአዊ መብቶች ጥበቃ ሁኔታ ላይ ባወጣው መግለጫው እንዳለው በግጭቱ በተሳተፉ ማንኛውም ወገኖች የተፈጸሙ የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶችን በመመርመር እና ማስረጃ በማሰባሰብ ተጠያቂነትን ለማረጋገጥ እንደሚሰራ ገልጿል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply