ኢሰመጉ የ2022 የሰብአዊ መብቶች ሽልማትን ከአምነስቲ ኢንተርናሽናል ሊቀበል ነው

ሰኞ ግንቦት 22 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) ኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሰመጉ) የ2022 የሰብአዊ መብቶች ሽልማት ከአምነስቲ ኢንተርናሽናል የጀርመን ክፍል በዛሬው ዕለት ሊቀበል መሆኑን አስታወቀ። ሽልማቱ ኢሰመጉ ከራስ ወዳድነት ነፃ የሆነ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅት በመሆኑ እንዲሁም የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች…

The post ኢሰመጉ የ2022 የሰብአዊ መብቶች ሽልማትን ከአምነስቲ ኢንተርናሽናል ሊቀበል ነው first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply