ኢስላም- የዓለም ሰላም!

ባሕር ዳር: መስከረም 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ስለ እስልምና በቅድስቲቱ ከተማ መካ ለነዋሪዎቹ ጥሪ ከመደረጉ አስቀድሞ አካባቢው እና ነዋሪዎቹ የበዛ ቁጥር ያላቸውን እና የተለያየ ደረጃ የተቀመጠላቸውን ጣኦታት ያመልኩ እንደነበር ይነገራል፡፡ በተለይም በመካ እና በአካባቢው ከ360 በላይ ቁጥር ያላቸው ጣኦታት በየስፍራው ተሰራጭተው ለአምልኮ እንደ አምላክ፤ ለፍጡር እንደ ፈጣሪ ተደርገው ይመለኩ ነበር ይባላል፡፡ የሚገርመው ደግሞ ጣኦታቱ እንደ አምላኪዎቹ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply