ኢትዮሊዝ ብድር እና የውጭ ምንዛሬ

https://gdb.voanews.com/5b929b73-0a3f-4f9a-aff3-5bd221f722ac_tv_w800_h450.jpg

ኢትዮሊዝ በኢትዮጵያ ላሉ የልማትና የቢዝነስ ድርጅቶች ዘመናዊ የኮንስትራክሽንና የግብርናና የማምረቻ መሳሪያዎችን በሊዝ ብድር በማቅረብ አገልግሎት የሚሰጥ የውጭ ኩባንያ ነው፡፡

ኢትዮሊዝ በእንግሊዝኛ መጠሪያው ከሚታወቀው የግብርና ትራንስፎርሜሽን ኤጀንሲ እና ከግብርና ሚኒስቴርም ጋር ይሠራል፡፡

ድርጅቱ የውጭ ምንዛሪ እጥረት ትላልቅ የልማትና የማምረቻ መሳሪያዎችን ወደ አገር ውስጥ ማስገባት የማይችሉ ድርጅቶችን እያገዘ መሆኑን የድርጅቱ አዲስ ተጠባባቂ ሥራ አስፈጻሚና ሆነው የተሾሙት ወ/ሮ ፍሬገነት ጌታቸው ለአሜሪካ ድምጽ ተናግረዋል፡፡

Source: Link to the Post

Leave a Reply