#ኢትዮጵያበካሊ በተደረገው የዓለም ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና #ከዓለም 3ኛ ደረጃን ይዞ ያጠናቀቀው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑካን ቡድን ዛሬ ምሽት በሰላም አዲስ አበባ ገብቷል…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/gXfG0zwLcnf6dEJ2bGtHovuPw3UIJBnzc_XPOaCFJOg8eNMx-nDfHDsNNpxTuNE5ra_4KBOtdXEdtSoQJqoeEoufG67icsSKuAEGnk4gA9Dg74w3dlwOOsl2AyFj8Sen4cfZba-BaK-R_GpQCMVUDu3AZ6vSf2um7RjWjP5FtW5OvuUeh1R5Gs38XJVPKteyiZPz_gLwgxRW0cNMpgjG2n-JgKf5NAU1Ho8dyqSM33pirNiVm5bTJC2nviv0cuzb9_xq6k33TeqKWJaVTbellAP3DyI5Hdr662fLTuz606gGJeITEptJ6BntqHeFfjXuAI7IR2PPAmqs6kzh_TJk7w.jpg

#ኢትዮጵያ

በካሊ በተደረገው የዓለም ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና #ከዓለም 3ኛ ደረጃን ይዞ ያጠናቀቀው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑካን ቡድን ዛሬ ምሽት በሰላም አዲስ አበባ ገብቷል።

ቡድኑ አዳሩን ስካይ ላይት አድርጓል።

ነገ ከማለዳው አንድ ሰዓት ከ30 ጀምሮ ከስካይ ላይት ሆቴል በመነሳት በፓትሮልና በሲቲ ቱር ባሶች ታጅቦ በአዲስ አበባ ከተማ የተመረጡ ዋና ዋና መንገዶች በመዘዋወር ዜጎችን “ እንኳን ደስ አላችሁ ” እንደሚሉ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽኑ ገልጿል።

በዕለቱም በስካይ ላይት የማበረታቻ ሽልማት እና የእውቅና መርሐ ግብር እንደሚካሄድ ተመላክቷል፡፡

በ19ኛው የዓለም ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በ6 ወርቅ፣5 የብር እና1 የነሐስ በድምሩ 12 ሜዳሊያዎችን በማግኘት አሜሪካና ጃማይካን ተከትላ ሶስተኛ ወጥታለች።

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን

ነሐሴ 06 ቀን 2014 ዓ.ም
ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎችና ፕሮግራሞችን ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።

Telegram https://t.me/ethiofm107dot8

Twitter https://twitter.com/EthioFM

YouTube https://www.youtube.com/channel/UCn4D20GPsAtNqN5bIC1BhFA/videos

Facebook https://www.facebook.com/onelovebroadcast

Website https://ethiofm107.com/

ያሎትን አስተያየት እና ጥያቄ በአጭር መልዕክት 6321 ላይ ይላኩልን።

ከኛ ጋር ስለሆናችሁ ከልብ እናመሰግናለን።

Source: Link to the Post

Leave a Reply