# ኢትዮጵያና ሩሲያበዛሬዉ እለት የሩስያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ በኢትዮጵያ የስራ ጉብኝት ያደርጋሉ። ላቭሮቭ በኢትዮጵያ የሁለት ቀናት የስራ ጉብኝት ለማድረግ ነው ዛሬ አዲስ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/DQjyquRqKdwM2G-Mxhkza_3S3rf9DFa3UtQd6NqbYfoF5hxibfyup3_DaRYM-mbRCNs__NEZzMpgBPdWzRGkmaHPcjPa0o2d5_a9_1wPUVbQKuxLHwneMDGYsZ72MCD_XyH9WjpXn2Ec0OZ-k_orfZ7tbzbULmZM8pZ5PhAHKvnHniUvSt1kZOs3GIRPE2KMfDdwt2CG8duWgzlX_kvAQBwdNeMp5SO-q5JwJ1y1h02RoLFEC57DLBiW04tF6c7NAxvg_iEMTdnT2jNkDuP-Io0Ehj70jk2eT8aNKiUJNmOnez6vhSLwxGSu7fiihRFp7t2HjCH95VCwnmXOrbu0Tw.jpg

# ኢትዮጵያና ሩሲያ

በዛሬዉ እለት የሩስያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ በኢትዮጵያ የስራ ጉብኝት ያደርጋሉ።
ላቭሮቭ በኢትዮጵያ የሁለት ቀናት የስራ ጉብኝት ለማድረግ ነው ዛሬ አዲስ አበባ የሚገቡት።

በአዲስ አበባ ቆይታቸው ፦

– በኢትዮጵያ እና ሩስያ የሁለትዮሽ ግንኙነት ዙሪያ ውይይት ያደርጋሉ፤
– ከዚህ በፊት በኢትዮጵያ እና ሩስያ መካከል የተፈረሙ ስምምነቶች ላይ ይመክራሉ፤
– ከአፍሪካ ህብረት ኃላፊዎች ጋር ውይይት ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል።

ላቭሮቭ በፈረንጆቹ 2018 ላይ ኢትዮጵያን ጎብኝተው እንደነበር አይዘነጋም፡፡

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎችና ፕሮግራሞችን ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።

Twitter https://twitter.com/EthioFM

YouTube https://www.youtube.com/channel/UCn4D20GPsAtNqN5bIC1BhFA/videos

Facebook https://www.facebook.com/onelovebroadcast

ዌብሳይት https://ethiofm107.com/

ከኛ ጋር ስለሆናችሁ ከልብ እናመሰግናለን።

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን
ሐምሌ 19 ቀን 2014 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply