ኢትዮጵያና ሱዳን በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽንና ዲጂታል ቴክኖሎጂ ዘርፎች በትብብር ለመሥራት ተስማሙ።

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ እና የሱዳን መንግሥታት በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን፣ ዲጂታል ቴክኖሎጂና ቴሌኮሙኒኬሽን ዘርፎች በትብብር መሥራት የሚያስችል ስምምነት ተፈራርመዋል። ስምምነቱን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ እና የሱዳን ሪፐብሊክ የቴሌኮሙኒኬሽን እና ዲጂታል ኢንፎርሜሽን ሚኒስትር አደል ሐሰን መሐመድ ተፈራርመውታል፡፡ ዶክተር በለጠ ሞላ በዚሁ ወቅት እንደገለጹት፤ ኢትዮጵያ እና ሱዳን እህትማማችና የረጅም ጊዜ የጋራ ታሪክ ያላቸው ሀገራት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply