ኢትዮጵያና ዓለም ባንክ የ1 ነጥብ 72 ቢሊየን ዶላር የድጋፍና ብድር ስምምነት ተፈራረሙኢትዮጵያ እና የዓለም ባንክ የ1 ነጥብ 72 ቢሊየን ዶላር የድጋፍ እና የብድር ስምምነት ተፈራረሙ፡፡የብ…

https://cdn4.cdn-telegram.org/file/Mj6txqbdPBckn0gCG3a1PmRYRYNY57qpx586PUG26inhiy5t_GivL27IPJIdFKVvzCDw0s_uJxscWA989V9P0Zi9zi3SpDjLPMgT2hfAkuAdE2hmZ6psajgSqFXyVxJVaGCut1qz1tovwWBIwsSyetQWkJMlT1LdWxSeQCpSML-JigLRAgwgSA_GBffelyptlqw0gyUJaYBM41BcTrwmBn65FzekkEyQAWCZppwzrk4PcKYxepXpYZnUsJEIdjZjtWWyLBL847__g2i5TfLb_O-pHePXD2He69O6wY3syZ1TUyoataexzSTpMTkh9p7rszKjOdabAob9K7J0FHB0tA.jpg

ኢትዮጵያና ዓለም ባንክ የ1 ነጥብ 72 ቢሊየን ዶላር የድጋፍና ብድር ስምምነት ተፈራረሙ

ኢትዮጵያ እና የዓለም ባንክ የ1 ነጥብ 72 ቢሊየን ዶላር የድጋፍ እና የብድር ስምምነት ተፈራረሙ፡፡

የብድር እና የድጋፍ ስምምነቱ በኢትዮጵያ ዘላቂ ልማትን ለማረጋገጥ የሚውሉ ስድስት ፕሮጀክቶችን ለመተገበር እንደሚውል ተገልጿል፡፡

መጋቢት 27 ቀን 2016 ዓ.ም

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎችና ፕሮግራሞችን ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።

Telegram https://t.me/ethiofm107dot8

Twitter https://twitter.com/EthioFM

YouTube https://www.youtube.com/@onelovebroadcast/videos

Facebook https://www.facebook.com/onelovebroadcas

Source: Link to the Post

Leave a Reply