“ኢትዮጵያና ጣልያን ለረጅም ጊዜ የቆየ ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማጠናከር መሥራት አለባቸው” ምክትል ጠቅላይ ሚንስትርና የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ደመቀ መኮንን

ባሕር ዳር:መጋቢት 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያና ጣልያን ለረጅም ጊዜ የቆየ ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማጠናከር መስራት እንደሚገባቸው ምክትል ጠቅላይ ሚንስትርና የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ። አቶ ደመቀ በኢትዮጵያ የጣልያን አምባሳደር አጎስቲኖ ፓሌሴ ጋር በጽህፈት ቤታቸው ተወያይተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚንስትርና የውጭ ጉዳይ ሚንስትሩ ለአምባሳደሩ የሰላም ስምምነቱ ተፈጻሚነት፣የብሔራዊ ምክክር ሂደትና ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን አስመልክቶ ማብራሪያ ሰጥተዋል። የሰብዓዊ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply