ኢትዮጵያን ለማንበርከክ እና ነጻነቷን ለማሳጣት በአሜሪካ ምክር ቤት እየተሸረበ ያለውን HR 6600 ሕግ ለመቃወም ኢትዮጵያውያን እንነሳ! ”ሕጉ” ኢትዮጵያ በዘመኗ ባዕዳን ከፈጸሙባት ወረራ ጋር እኩል ደረጃ የሚቀመጥ ነው።

የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ልዑክ መሪ ዴቪድ ሳተርፊልድ አዲስ አበባ መግባታቸው ተሰምቷል።HR 6600 የዘመናችን የውጫሌ የቅኝ ግዛት ውል ነው በሚል ኢትዮጵያውያን አዲስ እንቅስቃሴ እንዲጀመር ጉዳያችን ጥሪ ታቀርባለች።HR 6600 የተሰኘው ሕግ ተብዬው ምን ያህል በነጻነታችን ላይ የተቃጣ ወረራ እንደሆነ ለመረዳት እንዲረዳዎ ሙሉ ይዘቱን ይዘናል።ህጉ እንዳይጸድቅ የሚጠይቀውን ፔቲሽን ፊርማ ይህንን ሊንክ በመክፈት ይፈርሙ። ሊንኩ https://chng.it/dXrxhghY ነው። አሜሪካ ኢትዮጵያን ለማንበርከክ አዲስ ዙር ዘመቻ ከፍታለች።ይህም HR 6600 በሚል የቅኝ ገዢነት ክርፋት የተላበሰ ሕግ የአሜሪካ ምክር ቤት እንዲያጸድቅ

Source: Link to the Post

Leave a Reply