ኢትዮጵያን ሊያፈርሷት እያደሟት ነው።አሁን ታሪክ የመስርያ ጊዜ ነው።በውጭም በውስጥም ያለው ሕዝብ እና መንግስት ትኩረት ሊሰጧቸው የሚገቡ ሰባቱ ቁልፍ ተግባራት።

ትግራይ ከሰሞኑ  ፎቶ= ቪኦኤ አማርኛ  ኤዲቶርያል ገፅ የተወሰደ ==============ጉዳያችን/Gudayachn==============የአረብ ሊግ ዝቶብናል፣ግብፅ ሌት ከቀን ኢትዮጵያን ለማፍረስ ሰማይ እና ምድር እየቧጠጠች ነው።የምዕራቡ ዓለም ኢትዮጵያ አፍሪካን ይዛ ትነሳለች ብሎ ለመኮርኮም ከቡድን 7 ስብሰባ እስከ የተባበሩት መንግሥታት እና የአውሮፓ ሕብረት ስብሰባ ዶልተዋል፣የባዕዳን ተላላኪዎች እና ኢትዮጵያን ለማፍረስ የተነሱት በደም የተነከሩት የህወሓት ጀሌዎች ፋሽሽቶች በኢትዮጵያ ላይ ያልሰሩትን  ወንጀል በኢትዮጵያ ላይ እየፈፀሙባት ነው።አሁን ታሪክ የመስርያ ጊዜ ነው።በውጭም በውስጥም ያለው  ሕዝብ እና መንግስት ትኩረት

Source: Link to the Post

Leave a Reply