ኢትዮጵያን ማኅበራዊ ፍትሕ የሰፈነባትና ጠንካራ ሀገር ለማድረግ የጸረ ሙስና ትግሉ ተጠናክሮ ይቀጥላል።

ባሕር ዳር:መጋቢት 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያን ማኅበራዊ ፍትሕ የሰፈነባትና ጠንካራ ሀገር ለማድረግ የተጀመረው የጸረ ሙስና ትግል ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የፌደራል ሥነ ምግባርና ጸረ ሙስና ኮሚሽን ገለጸ። ኮሚሽኑ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን ጨምሮ በፌዴራል ተቋማት ስር ለሚገኙ የሥነ ምግባርና የጸረ ሙስና ክፍል፣ የውስጥ ኦዲት አገልግሎት፣ የሕግ አገልግሎት እና የተቋማት ለውጥ ሥራ አመራር ኃላፊዎች በቢሾፍቱ ስልጠና እየሰጠ ይገኛል። ምክትል […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply