ኢትዮጵያን በሰው ሠራሽ አስተውሎት ከአፍሪካ ቀዳሚ የሚያደርጋትን ተቋም እውን መላድረግ እየሠራ መኾኑን የኢትዮጵያ አርተፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ገለጸ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 10/2016 ዓ.ም ኢትዮጵያን በሰው ሠራሽ አስተውሎት (አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ) ዘርፍ ከአፍሪካ ግንባር ቀደም የሚያደርጋትን ተቋም እውን ለማድረግ እየተሠራ ነው ሲል የኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት አስታውቋል። የኢትዮጵያ አርተፊሻል ኢንስቲትዩት ከተቋቋመ ሦስት ዓመታትን አስቆጥሯል። የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር ወርቁ ጋቸና ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ ተቋሙ በነዚህ ዓመታት በርካታ ሥራዎችን ሲሠራ ቆይቷል። ኢንስቲትዩቱ ከሚሠራቸው ዋና ዋና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply