ኢትዮጵያን በአቡንነት የመሩት አቡነ ተክለሀይማኖት

ኢትዮጵያ ከምትታወቅባቸው የተፈጥሮና ባህላዊ ፀጋዎቿ ባሻገር በሃይማኖት ዘርፍ የእግዚአብሔር ቃልኪዳን የተገባላት የቅዱሳንና የፃድቃን ምድር ስለመሆኗ በርካቶች ይመሰክራሉ፡፡በእስልምና ሃይማኖት ዘንድ እንዲሁም የነብዩ ሙሐመድን መልዕክተኞች በመቀበል ንጉስ ነጋሲ አልነጃሽን መስጊድን እንዲገነቡ በማድረግ ኢትዮጵያ ለሃይማኖት ብዙሃነት የምትሰጠውን ዋጋ ከፍ ያደረገ ታሪክ ባለቤት ናት፡፡የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያንን በመምራትና በማስተዳደር እንዲሁም ቡራኬና አስምህሮ በመስጠት ይታወቃሉ፡፡

ከግብፃዊው ፃድቅ አቡነ ገብረመንፈቅ ቅዱስ ቀጥሎም በአቡንነትና በመሪነት ካገለገሉ ፃድቃን አባቶች ተርታ ይጠቀሳሉ፡፡በየወሩ በ24ኛው ቀን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን ታስበው ይውላሉ፡፡እኚህን ፃድቅ በገና ማግስት የዕለቱ የምናብ እንግዳ አድርጎ አብርሃም ታደሰ መርጧቸዋል እንደሚከተለው ያስተናግዳቸዋል፡፡

አዘጋጅ፡ አብርሃም ታደሰ!!

ቀን 30/04/2013

የምናብ እንግዳ

Source: Link to the Post

Leave a Reply