ኢትዮጵያን በውኃ ሀብቶቿ ተጠቃሚ ማድረግ የሁሉም ኀላፊነት መኾኑን የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ኤክስኪዩቲቭ ዳይሬክተር ጅፋር በድሩ ገለጹ፡፡

አዲስ አበባ፡ የካቲት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) “የሁለት ውኃዎች ዐቢይ ስትራቴጂ” የሚል ርእስ የተሠጠው መጽሐፍ በውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት፣ በዋልታ ሚዲያ እና ኮሙዩኒኬሽን ኮርፖሬት እና በአብርሆት ቤተ መጽሐፍ ተዘጋጅቶ ለምረቃ በቅቷል። መጽሐፉ በስድስት ምዕራፍ ተከፍሎ በዓባይ ተፋሰስ እና በባሕር በር ተጠቃሚነት ላይ ዳሰሳ ያደርጋል። በምረቃ ፕሮግራሙ ላይ የመንግሥት ሥራ ኀላፊዎች እና አጋር አካላት ተገኝተዋል። የአብርሆት ቤተ መጽሐፍት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply