ደብረ ታቦር:ጥር 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ”አንድ ተማሪ ውጤታማ ሊኾን የሚችለው ለትምህርት ትኩረት በሚሰጥ ማኅበረሰብ ውስጥ ሲኖር ነው” ብሏል ተማሪ ታዳኤል። ተማሪ ታዳኤል ሐይለመለኮት በ2014 ዓ.ም ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በአማራ ክልል ሁለተኛ ደረጃ የሆነውን 658 ውጤት አስመዝግቧል፡፡ ተማሪ ታዳኤል ሐይለመለኮት የከፍተኛና መሰናዶ ትምህርቱን የተከታተለው በደብረታቦር ከተማ በዳግማዊ አጼ ቴዎድሮስ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት […]
Source: Link to the Post