‹ኢትዮጵያን ቢዝነስ ሪቪው› መጽሔት መቶኛ ዕትም ደረሰ

ቻምፕየን ኮምዩኒኬሽንስ የሚያሳትመውና በየወሩ ለአንባቢያን የሚያደርሰው ‹ኢትዮጵያን ቢዝነስ ሪቪው› መጽሔት 100ኛ ልዩ ዕትሙን በአዲሱ ዓመት የመጀመሪያ ሳምንት ለንባብ አብቅቷል፡፡ ኢትዮጵያን ቢዝነስ ሪቪው (ኢ.ቢ.አር.) ወርሐዊ መጽሔት፣ በምጣኔ ሀብት ላይ ትኩረቱን ያደረገ ሲሆን፣ በተለይም የግሉ ዘርፍን ለማበረታታት የሚሠራ ነው። የዘጠነኛ ዓመት መዳረሻው…

Source: Link to the Post

Leave a Reply