ኢትዮጵያን ከኤርትራ ጋር የሚያገናኘው የአሰብ ኮሪደር የመንገድ ግንባታ በጥሩ አፈፃፀም ላይ እንደሚገኝ ተገለጸ።

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያን በአሰብ በኩል ከኤርትራ ጋር የሚያገናኘው የሜሎዶኒ መገንጠያ-ማንዳ-ቡሬ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በጥሩ አፈፃፀም ላይ እንደሆነ ተገለጸ፡፡ የመንገድ ግንባታው 71 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለውና በመንግስት በተመደበ ሁለት ቢሊዮን ብር በጀት በአስፋልት ኮንክሪት እና በሲሚንቶ ኮንክሪት ንጣፍ ደረጃ እየተገነባ እንደሚገኝ ተጠቁሟል፡፡ መንገዱ በገጠር 10 ሜትር እና በቀበሌ ከተሞች ደግሞ 21 ነጥብ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply