ኢትዮጵያን የመክበብ እና የማዋከብ ሙከራን ለማክሸፍ

ኢትዮጵያ ያለችበትን ቁልፍ አቀማመጥ ብቻ ሳይሆን ከሱዳን እስከ ጂቡቲ ከየመን እስከ ሳውዲ ያለው በረሃማ መሬት ጋር ሲነፃፀር  ምድረ ገነት ነው።እነኝህ በደረቃማ መሬት ላይ ተፈጥሮ ያሰፈረቻቸው አንዳንድ መንግሥታት የአሁኑም ሆነ መጪው  ትውልዳቸውን የሚያጠጡትን ውሃ ለማግኘት ዙርያቸውን ሲያማትሩ ዓይናቸውን የጣሉት ኢትዮጵያ ላይ ነው።ከእነኝህ አማታሪዎች ውስጥ የመካከለኛው ምስራቅ ጋዜጦች እንደ ”አል-አረቢያ” ያሉት ጋዜጦች የኢትዮጵያን ዓባይ ወንዝ ”የአረቡ ዓለም ወንዝ” እያሉ ሲፅፉ ትንሽም ‘ስቅ!’ አላላቸውም።ይሄው ጋዜጣ ኢትዮጵያ የአባይን ወንዝ መገደቧ የአረቡን ዓለም ለመቆጣጠር ነው እና የአረብ ሀገሮች በሙሉ ሊነሱ

Source: Link to the Post

Leave a Reply