“ኢትዮጵያን የሚወድና የሚመስል ሠራዊት ተገንብቷል” ጀኔራል አበባው ታደሰ

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጦር ኀይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጀኔራል አበባው ታደሰ የኮማንዶ እና አየር ወለድ ዕዝ ማሠልጠኛ ማዕከል አሠልጥኖ ላስመረቃቸው የበታች ሹም አመራሮች በወቅታዊ ተቋማዊ ሀገራዊና አካባቢያዊ ሁኔታዎች ላይ ገለጻ አድርገዋል። በገለጻቸውም የኢትዮጵያን ትልቅነት የሚረዱ ታሪካዊ ጠላቶች በገንዘብ በቀጠሯቸው የውስጥ ተላላኪዎች የተለያዩ ሀገር አፍራሽ አጀንዳ በመስጠት በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች ትንኮሳ ለመፈጸም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply