ኢትዮጵያዊቷ የበረራ አስተናጋጅ “በአደራ በተረከበቻቸው” ስዕሎች ውስጥ ኮኬይን በመገኘቱ በቱርክ ታሰረች – BBC News አማርኛ

ኢትዮጵያዊቷ የበረራ አስተናጋጅ “በአደራ በተረከበቻቸው” ስዕሎች ውስጥ ኮኬይን በመገኘቱ በቱርክ ታሰረች – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/66A3/production/_117857262_whatsappimage2021-04-06at18.52.42.jpg

ሰላማዊት እጅጉ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ አስተናጋጅ ናት። በቱርክ ኢስታንቡል ኮኬይን የተባለውን አደንዛዥ ዕጽ በመያዝ ተጠርጥራ በእስር ላይ እንደምትገኝ ቤተሰቦቿ ለቢቢሲ ተናግረዋል። እህቷ ቤቴልሄም እንዳለችው ከሆነ “ወደ ቱርክ በአደራ ተረክባ የወሰደቻቸው ስዕሎች” ውስጥ 1.6 ኪሎግራም የሚመዝን ኮኬይን ተገኝቷል በመባሉ ነው ለእስር የተዳረገችው።

Source: Link to the Post

Leave a Reply