” ኢትዮጵያዊነት የሚገለጥበት፣ ግርማ የመላበትʺ

ባሕር ዳር:ጥር 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ፈጣሪ በአንበሳ አምሳል ተራራ ፈጥሮበታል፣ ከተራራው ግርጌ ጀግኖቹ ይመላለሱበታል፣ አይበገሬዎች ይሰባሰቡበታል፣ ስለ ሀገር ፍቅር ስለወገን ክብር ይመክሩበታል፣ የጸና ኢትዮጵያዊነት፣ የበረታ ጀግንነት፣ የማይፈታ አንድነት ይገለጥበታል፡፡ በዚያ ጀግኖች በሚፈጠሩበት፣ እንደ ጫካ አንበሳ በግርማ በሚኖሩበት፣ ተኩሶ መሳት በማይታወቅበት፣ ቃል ኪዳን በሚከበርበት ሥፍራ ፣ነፍስ የምትደሰትበት፣ ሐሴትም የምታደርግበት ነገር ሞልቷል፡፡ በዚያ ሥፍራ ጠላት የማይነጣጥለው አንድነት፣ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply