“ኢትዮጵያዊያን በዜግነት ድርና ማግ ኾነን የምንኖር ሕዝቦች ነን” ሙስጠፋ ሙሐመድ

ባሕር ዳር: ኅዳር 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 18ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል በሶማሊ ክልል ጅግጅጋ ከተማ እየተከበረ ነው፡፡ “ብዝኃነት እና እኩልነት ለሀገራዊ አንድነት” በሚል መሪ መልእክት በሚከበረው 18ኛው በዓል ክልሎች እና ከተማ አሥተዳደሮች በምሥራቃዊቷ ሶማሊ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ተሰባስበዋል፡፡ የ18ኛ የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል አስተናጋጁ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ሙስጠፋ ሙሐመድ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply