
የ2022 የዓለም ዋንጫ በአረቡ ዓለም ለመጀመሪያ ጊዜ በኳታር አስተናጋጅነት እየተካሄደ ነው። ለዚህ ዝግጅት ቢሊዮን ዶላሮችን አውጥታ ለዓመታት የተዘጋጀችው ኳታር በመስተንግዶዋ አድናቆትን እያገኘች ነው። ለበርካታ የውጭ አገር ዜጎች መኖሪያ በሆነችው ኳታር ውስጥ ያሉ ኢትዮጵያውያን አና የውድድሩ ታዳሚዎች አስካሁን የተመለከቱትን አጋርተውናል።
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post