ኢትዮጵያውያን እጩ በኾኑበት የዓመቱ ምርጥ አትሌት ሽልማት ኬንያዊቷ አትሌት በሕዝብ ድምጽ እየመራች ነው።

በዓለም አቀፍ ደረጃ ኢትዮጵያን በድል ላኮሩ አትሌቶች ቀላል ውለታ ብንውልስ?! ባሕር ዳር: ጥቅምት 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የዓለም አትሌቲክስ ተቋም የዓመቱ ምርጥ አትሌት እጩዎችን ይፋ ማድረጉ ይታወሳል። በዓመቱ አስደናቂ አቋም ያሳዩ አትሌቶች በተካተቱበት የሴቶች ምርጥ እጬ ኢትዮጵያውያኑ ጉዳፍ ፀጋየ እና ትዕግስት አሰፋ ይገኙበታል። አትሌት ጉዳፍ በዘንድሮው የዓለም ሻምፒዮና በ10 ሺህ ሜትር ለሀገሯ ወርቅ ማስገኘቷ ይታወሳል። ከወር በፊት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply