ኢትዮጵያ፤ ሱዳን ያለባትን ውዝፍ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ክፍያ እንድትከፍል ጠየቀች

ሱዳን ከአምስት እስከ ስድስት ወራት የሚሆን የኤሌክትሪክ ፍጆታ ክፍያ አለመክፈሏም ተገልጿል ዕረቡ ሚያዝያ 5 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) ኢትዮጵያ፤ ሱዳን ያልከፈለቻትን ውዝፍ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ክፍያ እንድትከፍላት መጠየቋን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ገለጸ፡፡ እስካሁን ሱዳን ከአምስት እስከ ስድስት ወራት የሚሆን የኤሌክትሪክ ፍጆታ…

The post ኢትዮጵያ፤ ሱዳን ያለባትን ውዝፍ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ክፍያ እንድትከፍል ጠየቀች first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply