ኢትዮጵያ ሁለት ቀጠናዊ ውድድሮች የማዘጋጀት ኃላፊነት ተሰጣት።

ባሕር ዳር: የካቲት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ሴካፋ በኬንያ ሞምባሳ እያካሄደው ባለው ጠቅላላ ጉባኤ በዚህ ዓመት የተለያዩ ውድድሮች እንዲያዘጋጁ የመረጣቸው ሀገራት ይፋ አድርጓል። በዚህ መሰረት ኢትዮጵያ የካፍ የሴቶች ቻምፒዮንስ ሊግ፣ የሴካፋ የማጣሪያ ውድድር እና ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ሻምፒዮና እንድታዘጋጅ ተመርጣለች። ዩጋንዳ የአፍሪካ ዋንጫ ከ17 ዓመት በታች ዋንጫ ማጣርያ፣ ታንዛኒያ ደግሞ የአፍሪካ ከ20 ዓመት በታች ዋንጫ የማጣሪያ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply