ኢትዮጵያ ለሩሲያ ሁልጊዜም ዋንኛ አጋር ሀገር ነች – በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር

የኒውክለር ኃይልን ለሰላማዊ ዓላማ ለመዋል ሩሲያና ኢትዮጵያ ትብብር አድርገዋል ከ19ኛው ክፍለ ዘመን ጀምሮ ኢትዮጵያ እና ሩሲያ በመተማመን ላይ የተመሰረተ አጋርነት እና መልካም ግንኙነት ያላቸው ሀገራት መሆናቸው በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኤቭጌኒ ተረክህን ተናግረዋል፡፡ የሀገራቱ ግንኙነት በሁለትዮሽ መከባበር እና መረዳዳት እንዲሁም አጋርነት ላይ የተመሰረተ መሆኑን አምባሳደሩ ገልጸዋል፡፡ አምባሳደር ኤቭጌኒ ተረክህን እንደገለጹት አሁን ትኩረታችን በንግድ እና በኢኮኖሚ ዘርፍ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply