ኢትዮጵያ ለአህጉሩ እና ለምሥራቅ አፍሪካ ቀጣና ሰላምና መረጋጋት ጉልህ አስተዋጽኦ አበርክታለች” አምባሳደር ቆንጅት ሥነጊዮርጊስ

ባሕር ዳር: የካቲት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ለአህጉሩ እና ለምሥራቅ አፍሪካ ቀጣና ሰላምና መረጋጋት ጉልህ አስተዋጽኦ አበርክታለች፤ እያበረከተችም ትገኛለች ሲሉ አምባሳደር ቆንጂት ሥነጊዮርጊስ ተናገሩ። አምባሳደር ቆንጂት ኢትዮጵያ አህጉራዊ የምጣኔ ሃብት ትስስር ለመፍጠር ከምታደርገው ጥረት በተጨማሪ በአፍሪካ ኅብረት እና በኢጋድ አማካኝነት ለአህጉሩ እና ለምሥራቅ አፍሪካ ቀጣና ሰላም እና መረጋጋት ጉልህ አስተዋጽኦ አበርክታለች፤ እያበረከተችም ትገኛለች፡፡ የኢትዮጵያ መከላከያ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply