ኢትዮጵያ ለውጭ ኢንቨስተር የመጀመሪያ የሆነውን የሞባይል ገንዘብ አገልግሎት ፈቃድ ለሳፋሪኮም ሰጠች።
ፈቃዱ የተሰጠው ዛሬ ግንቦት 3/ 2015 ዓ.ም ለሳፋሪኮሙ ኤምፔሳ የሞባይል ገንዘብ አገልግሎት መሆኑንም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አስታውቋል።

Source: Link to the Post