ኢትዮጵያ ለደቡብ ሱዳን ዲፕሎማቶች ሥልጠና ሰጠች።

አዲስ አበባ: ግንቦት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብዩ ተድላ በሰጡት ሳምንታዊ መግለጫ እንዳሉት የሳዑዲ አረቢያ የቢዝነስ ልዑካን ቡድን በኢትዮጵያ ጉብኝት አድርጎ ተመልሷል። ጉብኝቱ የቢዝነስ ዲፕሎማሲን ከማሳደግ ባለፈ ፖለቲካዊ እና የጸጥታ ትብብርን ያጠናክራል ነው ያሉት። በግብርና፣ በማዕድን፣ በኃይል፣ በትራንስፖርት እንዲሁም በሎጀስቲክስ ላይ ምክክር በማድረግ የንግድ ስምምነት መደረጉንም አንስተዋል የሳዑዲ አረቢያ ባለሃብቶች ባለፉት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply