ኢትዮጵያ ለጎረቤት ሀገራት እያቀረበች ያለውን የኤሌክትሪክ ሀይል እስከ ደቡብ አፍሪካ ድረስ ለማድረስ እየሰራች ነው ተብሏል።

ኢትዮጵያ ለጎረቤት አገራት እያቀረበች ያለውን የኤሌክትሪክ ኃይል የበለጠ ለማስፋፋት እየሰራች መሆኑን ተነግሯል።

ኢትዮጵያ ለሱዳን፣ ለጅቡቲና ለኬንያ የኤሌክትሪክ ኃይል እያቀረበች መሆኑን የተገለጸ ሲሆን ለውጭ ገበያ የሚቀርበውን የኤሌክትሪክ ኃይል እስከ ደቡብ አፍሪካ የማድረስ ዕቅድ መያዙን ነው የተነገረው።

በቅርቡም ለታንዛኒያ ኃይል ለማቅረብ መግባባት ላይ መደረሱን እና ደቡብ ሱዳን፣  ኡጋንዳና ሩዋንዳ ከኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ኃይል ለመውሰድ ፍላጎት ማሳየታቸውን ተጠቁሟል።

ይህንንም ተከትሎ ኢትዮጵያ ከሀገራቱ ጋር ንግግር መጀመሯን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል ገልጿል።

መጋቢት 21 ቀን 2016 ዓ.ም

Facebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Source: Link to the Post

Leave a Reply