“ኢትዮጵያ ለጠየቀችን ጥያቄ መልስ መስጠት ያለብን ጊዜ አሁን ነው” ፕሮፌሰር ዳንኤል ቅጣው

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አማካሪ ኮሚቴ ሰብሳቢ ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገራዊ ምክክሩ እንዲሳካ ኢትዮጵያ ለጠየቀችን ጥያቄ መልስ መስጠት ያለብን ጊዜ አሁን ነው ሲሉ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አማካሪ ኮሚቴ ሰብሳቢ ፕሮፌሰር ዳንኤል ቅጣው ገለጹ። ፕሮፌሰር ዳንኤል የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽንን ለማማከር የተሰየመውን “አማካሪ ኮሚቴ” የሥራ ተነሳሽነትና ዝግጁነትን አስመልክተው ከኢፕድ ጋር ባደረጉት ቆይታ፤ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply