
ኢትዮጵያ ሦስተኛዋን ሳተላይት ወደ ሕዋ ለማምጠቅ በዝግጅት ላይ መሆኗን የአገሪቱ ሕዋ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ። የተቋሙ ምክትል ዳይሬክተር የሹሩን አለማየሁ (ዶ/ር) ለቢቢሲ እንደገለጹት ETRSS-2 ተብላ የምትጠራው ሦስተኛዋ ሳተላይት ከዚህ ቀደም እንደመጠቁት ሳተላይቶች ሁሉ የመሬት ምልከታ ታደርጋለች።
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post