“ኢትዮጵያ ሰብዓዊ ዕርዳታ ለሚያስፈልጋቸው ዜጎች ያለማሰለስ ዕርዳታውን እያደረሰች ነው።“:-አፈ-ጉባዔ ታገሠ ጫፎ

ሐሙስ ግንቦት 25 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ታገሠ ጫፎ ኢትዮጵያ ሰብዓዊ ዕርዳታ ለሚያስፈልጋቸው ዜጎች ያለማሰለስ ዕርዳታውን እያደረሰች መሆኗን አስገነዘቡ። አፈ-ጉባዔ ታገሠ ጫፎ ከአሜሪካ የሕዝብ ተወካይ ትሬንት ኬሊ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በተለያዩ መንስዔዎች ለችግር የተጋለጡ…

The post “ኢትዮጵያ ሰብዓዊ ዕርዳታ ለሚያስፈልጋቸው ዜጎች ያለማሰለስ ዕርዳታውን እያደረሰች ነው።“:-አፈ-ጉባዔ ታገሠ ጫፎ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply