“ኢትዮጵያ በሁሉም ዘርፎች እያሳካቻቸው ያሉትን ስኬቶች ለማስቀጠል፤ ሰላም በእጅጉ ያስፈልጋታል” አቶ ብናልፍ አንዱዓለም

ባሕር ዳር: ሰኔ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ስለ ሰላም ግንዛቤ በመፍጠር ዜጎች ለሰላም መረጋገጥ የበኩላቸውን አስተዋጽኦ እንዲያበረክቱ ለማድረግ ያለመ የሰላም ሩጫ በተለያዩ የኢትዮጵያ ከተሞች በመካሄድ ላይ ነው። በአዲስ አበባም “ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም” በሚል መሪ ሀሳብ የሰላም ሩጫ ውድድር እየተካሄደ ይገኛል። በመርሐ ግብሩ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዱዓለምን ጨምሮ ሌሎች […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply