ኢትዮጵያ በሊዝ የወደብ ባለቤት መሆኗ ተሰማ፡፡ኢትዮጵያ የቀይ ባሕር በር ለማግኘት እና ለማልማት የሚያስችላትን ስምምነት ከሶማሊ ላንድ ጋር ፈፅማለች ተባለ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እ…

https://cdn4.cdn-telegram.org/file/DuiFrqDYAY8HDHBzAjr_OGIW2vk51xIXyBGy4AaXRsC2E1e2aCpnGl4tYRCZqEOGlZpjk_Oe4VBs4lDuCFtab9fbUaj-ZDMvbo80UzaC4e_jkxK3iobqGFe-Q1VU25o7vocjXFHxRPyrBsJKYzkp-phN0cXpCnN4XGBETxVgZdFzMLbA6IntAk4uzRKHtrzyt2ts9qIUe05TtTWA1MIqVbu1RkzJLNUdEro1grm-2I3uxhORYfFkfJCFHY30YrDBds9mqlZX3MVR7iJ2zbzhXSWkLGmH9zTm8c4__XqXtrjKLazruBM2QvWa9qU4dbXGClAsrxqoDj151bZPL9mMOg.jpg

ኢትዮጵያ በሊዝ የወደብ ባለቤት መሆኗ ተሰማ፡፡

ኢትዮጵያ የቀይ ባሕር በር ለማግኘት እና ለማልማት የሚያስችላትን ስምምነት ከሶማሊ ላንድ ጋር ፈፅማለች ተባለ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና የሶማሊ ላንድ ፕሬዚዳንት ሙሴ ባሂ ሁሉን አካታች የሆነውን የጋራ መግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል።

በዚሁ መሠረት ለብዙ ዘመናት ወደብ አልባ ሆና የቆየችው ሀገራችን ከሶማሊ ላንድ ጋር ባደረገችው ስምምነት በሊዝ የወደብ ባለቤት መሆን ችላለች ተብሏል፡፡

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎችና ፕሮግራሞችን ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።

Telegram https://t.me/ethiofm107dot8

Twitter https://twitter.com/EthioFM

YouTube https://www.youtube.com/@onelovebroadcast/videos

Facebook https://www.facebook.com/onelovebroadcast

Website https://ethiofm107.com/

Telegram (https://t.me/ethiofm107dot8

Source: Link to the Post

Leave a Reply