“ኢትዮጵያ በምሥራቅ አፍሪካ ሰላም እና መረጋጋት እንዲሰፍን አይተኬ ሚና ተጫውታለች” የምሥራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ኀይል

ባሕር ዳር: ሰኔ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ኢትዮጵያ በምሥራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ኀይል አባልነቷ በቀጣናው ሰላም እና መረጋጋት እንዲሰፍን አይተኬ ሚና መጫወቷን የምሥራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ኀይል ገለጸ። በኬንያ ናይሮቢ ከሚገኘው የምሥራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ኀይል ቢሮ የተውጣጣ ልዑክ ኢትዮጵያን ለምሥራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ኀይል የምታዋጣውን ሞተራይዝድ ሻለቃ የግዳጅ ዝግጁነት የሚያረጋግጥ ቡድን ወደ ኢትዮጵያ ገብቷል። ቡድኑ ዛሬ የቅድመ ዝግጁነት ማረጋገጥ እና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply