ኢትዮጵያ በምሥራቅ አፍሪካ የአሜሪካ የማይተካ አጋር መኾኗን አሜሪካ ገለጸች።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በምሥራቅ አፍሪካ የአሜሪካ የማይተካ አጋር መኾኗን አሜሪካ ገልጻለች። በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኢምባሲ በሀገራቱ መካከል የዘለቀውን የ120 ዓመታት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ባከበረበት ወቅት የኢትዮጵያ መከላከያ ሚኒስቴር እ.አ.አ በሚያዝያ ወር 2023 በአሜሪካ መከላከያ እገዛ አሜሪካዊያን ከሱዳን በሰላም እንዲወጡ ላደረገው አስተዋጽጾ ዕውቅና እንዳለው ገልጿል። ኢምባሲው በማኅበራዊ ትስስር ገጹ እንዳሰፈረው የኢትዮጵያ መከላከያ ጥረታችን ውስጥ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply